የፅዳት ዘመቻ ከአዲስ አበባ ከንቲባ ጋር

በምስረታ ሂደት ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ወጣት ዳያስፖራ ማህበር ከአዲስ አበባ መስተዳደር ጋር በመተባበር የዳያስፖራ ማህበረሰብ የተሳተፈበትየአበባን አናፅዳ ዘመቻ ቅዳሜ ነሐሴ 26/ 2010 ዓ/ም በተሳካ ሁኔታ ማከናወኑ ይታወሳል። የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ (በከንቲባ ማዕረግ) ታከለ ኡማ ይህንን የዳያስፖራ ተነሳሽነት ከግምት በማስገባትና ከዲያስፖራው ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር በማሰብ ነገ ቅዳሜ ጷጉሜን 3 ቀን 2010 ዓ/ም በድጋሜ የፅዳት ዘመቻውን ለማካሄድ ወስነዋል። ስለሆነም የወጣት ዳያስፖራ አባላትና በአዲስ አበባ ውስጥ የሚትገኙ ዳያስፖራዎች በዘመቻው ላይ እንድትሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን።

የመገናኛ ቦታ፡ ፒያሳ አሮጌው ፖስታ ቤት

ሰዓት፡ ጠዋት 12 ሰዓት ላይ

#CLEANING#ADDIS#CAMPAIGN#with#MAYOR#OF#ADDIS#ABABA

September 7, 2018

It is remembered that EYDA, an association under formation, in collaboration with the Addis Ababa City Administration successfully accomplished a CLEANING ADDIS COMPAIGN on Saturday, August 31, 2018. Deputy Mayor(with mayor rank) Takele Umma taking the intiative into consideration and to consolidate the relationship with the diaspora, he decided to join the diaspora in cleaning compaign to take place tomorrow, Saturday September 8, 2018. Thus, we hereby announce to members of youth dispora and all diaspora community in Addis Ababa to join this compaign.

Venue: Piassa, nearby Old Post Office

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *