በአዲስ አበባ ከተማ ራሳቸውን መመገብ የማይችሉ ዜጎችን ለመደገፍ የተጀመረውን…
በአዲስ አበባ ከተማ ራሳቸውን መመገብ የማይችሉ ዜጎችን ለመደገፍ የተጀመረውን የተስፋ ብርሀን የምገባ ማዕከል የማስፋፋት ፍላጎት እንዳላቸው የኢትዮጵያ ወጣቶች ዳያስፖራ ማህበር ተናገሩ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ ራሳቸውን መመገብ የማይችሉ ዜጎችን ለመደገፍ የተጀመረውን የተስፋ ብርሀን የምገባ ማዕከል የማስፋፋት ፍላጎት እንዳላቸው የኢትዮጵያ ወጣቶች ዳያስፖራ ማህበር ተናገሩ፡፡
በምስረታ ሂደት ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ወጣት ዳያስፖራ ማህበር ከአዲስ አበባ መስተዳደር ጋር በመተባበር የዳያስፖራ ማህበረሰብ የተሳተፈበትየአበባን አናፅዳ ዘመቻ ቅዳሜ ነሐሴ 26/ 2010 ዓ/ም በተሳካ ሁኔታ ማከናወኑ ይታወሳል። የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ (በከንቲባ ማዕረግ) ታከለ ኡማ ይህንን የዳያስፖራ ተነሳሽነት ከግምት በማስገባትና ከዲያስፖራው ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር በማሰብ ነገ ቅዳሜ ጷጉሜን 3 ቀን 2010 ዓ/ም በድጋሜ የፅዳት …